

ቅዳሜ ጠዋት ግንቦት 5 እና 7 ቀን 2015 ዓም በኢትዮ የንግድ እና ኢንቨስትመንት መድረክ
-በቢዝነስ ቅኝት የሰሞኑ የቢዝነስ ዜናዎች ቀርበዋል።
-በእንግዳ ሰዓት በምስረታ ላይ ስላለዉ የካፒታል ገበያ ተወያይተናል።
እንግዳችን የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ታዬ ናቸዉ፡፡
ከዶ/ር ብሩክ ታዬ ጋር ስለ ካፒታል ገበያ አመሰራረት እና አሁናዊ ሁኔታ ዙሪያ ረዘም ያለ ቆይታ አድርገናል፡፡
የመጀመሪያውን ክፍል ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው እንዲያደምጡን ተጋብዘዋል።
ሁለተኛውን እና የመጨረሻውን ክፍል ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው እንዲያደምጡን ተጋብዘዋል። https://soundcloud.com/user-953568/07-9-15-2?si=b51f70ccd4ae4b8094f33360010c2a35&utm_source=clipboard&utm_medium=text&utm_campaign=social_sharing
– በቴሌግራም :- https://t.me/etstocks
– በፌስቡክ ፡- https://fb.me/etstocks
ይቀላቀሉና ቤተሰብ ይሁኑን እናመሰግናለን
