
ማስታወቂያ
ቀደም ሲል በ54 ማህበራት ተደራጅታችሁ እስከ ግንቦት 24/2015 ዓ.ም የግንባታውን 70% በነባር ቁጠባ ሂሳብ ደብተራችሁ እንድታስገቡ መጠየቃችን ይታወቃል፡፡
ሆኖም በተደጋጋሚ ባቀረባችሁት የቀን ይራዘምልን ጥያቄ መሠረት ከ25/09/2015 እስከ 5/10/2015 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን የማህበራት ሰብሳቢዎች ከባንክ መረጃውን በመውሰድ የግንባታውን 70% ያስገቡና ያላስገቡትን በመለየት እስከ 9/10/2015 ዓ.ም ለህብረት ሥራ ማህበራት ኤጀንሲ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ

[8687]Phrush Casino Philippines: Secure Phrush Login, Register & App Download for Premium Phrush Slot Online Gaming. Experience the ultimate gaming at Phrush Casino Philippines. Access secure Phrush login and easy Phrush register to enjoy premium Phrush slot online games. Phrush app download is available for seamless mobile play. Join the top-rated Phrush Casino today for a safe, exciting, and high-reward gambling experience tailored for Filipino players. visit: phrush