የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ጨረታ የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ

የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ጨረታ የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን እና የአዲስ አበባ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ቢሮ አስገንብተው ለጨረታ ያቀረቧቸው የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ከዚህ  በታች ሊንኩን ተጭኖ መመልከት ይቻላል።

ከዚህ በተጨማሪ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ የመጋቢት 25/2016 እትም ማየት የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን።

https://www.condoaddis.com/wp-content/uploads/2024/04/የጨረታ-አሸናፊዎች-ዝርዝር11.pdf

1 thought on “የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ጨረታ የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ”

  1. [4448]PHCity Online Casino: Best Philippines Slots, Easy Login, Register & App Download Join PHCity Online Casino for the best phcity slots in the Philippines. Enjoy secure phcity login, fast phcity register, and the official phcity app download for a premium gaming experience. visit: phcity

Leave a Comment

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው

Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com
Scroll to Top