ኢ.ሰ.መ.ገ የባለአክሲዮኖች ድልድል እያደረገ ነው
የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ባለአክሲዮኖች ምን አይነት መብት እንደሚኖራቸው የሚወስን ድልድል አያደረገ ነው። ከ48 የኢትዮጵያ እና የውጭ ሀገር ተቋማት
የኢትዮጵያ ሰነደ መዋለንዋይ ገበያ (ESX) የካፒታል ማሰባሰብያ ጅምር በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን አስታውቋል
የኢትዮጵያ ሰነደ መዋለንዋይ ገበያ (ESX) የካፒታል ማሰባሰብያ ጅምር በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን አስታውቋል። እ.ኤ.አ. ህዳር 2023 የተጀመረው እና በአዲስ አበባ፣ ናይሮቢ
የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ጨረታ የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ
የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ጨረታ የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን እና የአዲስ አበባ ዲዛይን እና
የቤት ኪራይ ገቢ ግብርን በተመለከተ የገቢዎች ሚንስቴር ማብራሪያ
የቤት ኪራይ ገቢ ግብርን በተመለከተ የገቢዎች ሚንስቴር ማብራሪያ :— ✔ ግብር የሚከፈልበት የኪራይ ገቢ የሚባለው፤ በግብር ዓመቱ ግብር ከፋዩ ቤት
የቤት ሽያጭ መመሪያው ተሻሻለ በሂደቱ 34% ቀነሰ‼
የቤት ሽያጭ መመሪያው ተሻሻለ በሂደቱ 34% ቀነሰ‼ በአዲስ አበባ ከተማ ለአፓርትመንት ቤቶች እና ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ወይም ኮንዶሚኒየም ቤቶች አማካኝ
United Insurance Company invests in ESX
United Insurance Company SC has joined as a founding member, committing to invest 30 million birr into the Ethiopian Securities
መንግሥት የመኖሪያ ቤቶችን እየገነባ የቤት ባለቤት ማድረግ አይችልም ተባለ!
መንግስት ኮንዶሚኒየም መሥራት አቆመ!** በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያለውን የመኖሪያ ቤቶች ችግር ለማቃለል አስተዳደሩ በአማራጭነት ባቀረባቸው የተለያዩ አማራጮች በመጠቀም የመኖሪያ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በኢትዮጲያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ (ESX) ላይ ኢንቨስት በማድረግ የመጀመሪያው የግል ኢንሹራንስ ድርጅት ሆነ!
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ (Zemen Insurance S.C) በኢትዮጲያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ (Ethiopian Securities Exchange (ESX) ) ላይ ኢንቨስት በማድረግ የመጀመሪያው የግል ኢንሹራንስ
ኢንቨስተሮች በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የሮቦት ድጋፍ ሊያገኙ ነው
ኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለአዳዲስ የፋይናንስ ድርጅቶች የሮቦ-አማካሪ አገልግሎት እንዲፈጥሩ መንገድ በመክፈት ለኢንቨስተሮች አውቶማቲክ የኢንቨስትመንት አስተዳደር እና አልጎሪዝም የፋይናንሺያል ምክር










